Lyrics

የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈትሺው ወድቆ ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ ከእንግዲህማ እንዳትረሺ በእሳት ሳትፈትሺ ወይ ሰም ነው ወይ ሰው ነው ቃሌም ቢከብድሽ የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈትሺው ወድቆ ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ ከእንግዲህማ እንዳትረሺ በእሳት ሳትፈትሺ ወይ ሰም ነው ወይ ሰው ነው ቃሌም ቢከብድሽ ፍፁሙ ፍቅሬ ቆየ ከጣለ ፍርሀቱን አውጥቶ ሊያምንሽ አድምጦ መልካም አውርቶ ቃል ሲጎድልሽ ሞልቶ ያውቃል ገምቶ ፍፁሙ ፍቅሬ ቆየ ከጣለ ፍርሀቱን አውጥቶ ሊያምንሽ አድምጦ መልካም አውርቶ ቃል ሲጎድልሽ ሞልቶ ያውቃል ገምቶ ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈትሺው ወድቆ ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ ከእንግዲህማ እንዳትረሺ በእሳት ሳትፈትሺ ወይ ሰም ነው ወይ ሰው ነው ቃሌም ቢከብድሽ የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈትሺው ወድቆ ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ ከእንግዲህማ እንዳትረሺ በእሳት ሳትፈትሺ ወይ ሰም ነው ወይ ሰው ነው ቃሌም ቢከብድሽ ቋንቋስ ቢጠፋኝ ስናገር ስቼ ስወድሽ ሰንብቼ ምዬ ተገዝቼ ልቤን አንስቼ አልኖርም ሰግቼ ፊደል ፈርቼ ቋንቋስ ቢጠፋኝ ስናገር ስቼ ስወድሽ ሰንብቼ ምዬ ተገዝቼ ልቤን አንስቼ አልኖርም ሰግቼ ፊደል ፈርቼ ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out