Lyrics

ደግሜ ደግሜ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር አሁንም መልሼ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር ደግሜ ደግሜ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር አሁንም መልሼ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር ቀሎ ስለመጣ አይቀልም በሕይወቴ የመስቀሉ ሥራ በክብር ታጅቦ ይመጣል ሊወስደኝ አርጎኛል ሙሽራ ሰማይ ደስታ ሆነ እልልታው ቀለጠ በእኔ መዳን እንዴት መታደል ነው በበጉ ዙፋን ፊት ከእርሱ ጋር መሆን አጋንንት ቢወጣ ሽባ ቢተረተር የሞተ ቢነሳ ይህም ያልፋል ምድር አይወዳደርም ይህኛው ተአምር የመዳኔ ነገር(×8) ደግሜ ደግሜ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር አሁንም መልሼ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር የመዳኔ ነገር(×4) አማኝ ሞት አይፈራም እንግዳ ነውና በዚህ ምድር ላይ ይናፍቃል እንጂ ከአምላኩ ጋር መኖር በላይ በሰማይ ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል መቼ ይጠቅመዋል ከክርስቶስ ጋራ ለዘላለም መኖር ከሁሉም ይበልጣል ጠላቴ ሆይ ስማ ሞኝን አስፈራራ ሞት አይፈራም አማኝ ሰማይ የሱ ስፍራ ይሄ አለኝ ብዬ ቁሳቁስ አልቆጥር የኔ ሀብት ይሄ ነው ሞትን የሚሻገር የመዳኔ ነገር(×8) ክብር ቢሆን ያልፋል ዝና ቢሆን ያልፋል ውበት ቢሆን ያልፋል ሃዘን ቢሆን ያልፋል ማግኘት ቢሆን ያልፋል ማጣት ቢሆን ያልፋል የማያልፈው አንድ ነገር በሰማያት ያለ ክብር ተጽፎልኝ ስሜ በላይ ከዚህ በላይ ደስታ አለ ወይ ለዚህ ነው የኔ ደስታ ሞልቶኛል እልልታ ለዚህ ነው ጩኸቴ ሰማይ ቤት በመግባቴ ክብር ቢሆን ያልፋል ዝና ቢሆን ያልፋል ውበት ቢሆን ያልፋል ሃዘን ቢሆን ያልፋል ማግኘት ቢሆን ያልፋል ማጣት ቢሆን ያልፋል የማያልፈው አንድ ነገር በሰማያት ያለ ክብር ተጽፎልኝ ስሜ በላይ ከዚህ በላይ ደስታ አለ ወይ ለዚህ ነው የኔ ደስታ ሞልቶኛል እልልታ ለዚህ ነው ጩኸቴ ሰማይ ቤት በመግባቴ ለዚህ ነው የኔ ደስታ ሞልቶኛል እልልታ ለዚህ ነው ጩኸቴ ሰማይ ቤት በመግባቴ
Writer(s): Samuel Alemu, Yosef Kassa Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out