Lyrics

ስሙ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ሁሉን የሚገዛ በምድር ሆነ በሰማይ ስሙ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ሁሉን የሚገዛ በምድር ሆነ በሰማይ ኢየሱስ (×4) አለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስለው ተስማምቶኛል ለሕይወቴ ስሙ ነው መድኃኒቴ አለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስለው ተስማምቶኛል ለሕይወቴ ስሙ ነው መድኃኒቴ ነፍሴ አልረካ አለች በሌላ ነገር አንዴ ተይዛለች በስሙ ፍቅር ስምህን ስጠራ ኢየሱስ ስልህ እሰወራለሁኝ በህልውናህ አለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስለው ተስማምቶኛል ለሕይወቴ ስሙ ነው መድኃኒቴ ስምህን ነፍሴ ትወደዋለች አንተን አንተን ብቻ አንተን አንተን ትላለች ስምህን ነፍሴ ትወደዋለች አንተን አንተን ብቻ አንተን አንተን ትላለች አለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስለው ተስማምቶኛል ለሕይወቴ ስሙ ነው መድኃኒቴ አለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስለው ተስማምቶኛል ለሕይወቴ ስሙ ነው መድኃኒቴ ድምጽ ይሰማል ከሰማያት ሲዘምሩ መላዕክት ኢየሱስን ያከብራሉ ለስሙ ይሰግዳሉ ድምጽ ይሰማል ከሰማያት ሲዘምሩ መላዕክት ኢየሱስን ያከብራሉ ለስሙ ይሰግዳሉ ለስሙ ይሰግዳሉ ለስሙ ይሰግዳሉ ለስሙ ይሰግዳሉ ለስሙ ይሰግዳሉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out