Lyrics

በመስቀሉ ፡ ገለጠ ፡ የፍቅሩን ፡ ዳርቻ ልጀነትን ፡ አገኘሁ ፡ በማመኔ ፡ ብቻ ላልሰሙ ፡ ልንገራቸው ፡ የማን ፡ ነህ ፡ ቢሉኝ ደም ፡ የተከፈለልኝ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ እንድኖር ፡ በኩኔ ፡ በድካሜ ፡ አንገት ፡ እንድደፋ የጠላቴ ፡ አላማው ፡ ቢሆንለት ፡ እንዳይኖረኝ ፡ ተስፋ ኢየሱስ ፡ ጠበቃዬ ፡ ቀና ፡ አረገኝ ፡ በደሙ ፡ አንጽቶ በድል ፡ እራመዳለሁ ፡ ሰንሰለቴ ፡ በኢየሱስ ፡ ተፈትቶ በወንጌሉ ፡ እውነት ፡ ነጻ ፡ አውጥቶ ፡ ገዝቶኛል ፡ በደሙ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ፍርድና ፡ ኩነኔ ፡ የሊለበኝ ፡ ገዝቶኛል ፡ በደሙ ፡ የጌታ ፡ ነኝ በነጻነት ፡ ልኖር ፡ ነጻ ፡ አውጥቶ ፡ ገዝቶኛል ፡ በደሙ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ተደላድያለሁ ፡ ሰላሜ ፡ በዝቶ ፡ ገዝቶኛል ፡ በደሙ ፡ የጌታ ፡ ነኝ የጌታ ፡ ነኝ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ከሳሼም ፡ መጣ ፡ ሎሴ ፡ ጠርዞ ማኅተም ፡ አትሞ ፡ ማስረጃውን ፡ ይዞ ፈራጄ ፡ ኢየሱስ ፡ ደሙ ፡ ነበረ ጠላቴም ፡ ሸሸ ፡ እየደነበረ የማን ፡ ነህ ፡ የጌታ ፡ ነኝ የማን ፡ ነህ ፡ የጌታ ፡ ነኝ በመስቀሉ ፡ ገለጠ ፡ የፍቅሩን ፡ ዳርቻ ልጀነትን ፡ አገኘሁ ፡ በማመኔ ፡ ብቻ ላልሰሙ ፡ ልንገራቸው ፡ የማን ፡ ነህ ፡ ቢሉኝ ደም ፡ የተከፈለልኝ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ክእንግዲህ ፡ ወስኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ በቻ ፡ ሕይወቴ ፡ እንዲመካ ሁሉን ፡ አሸንፋለሁ ፡ የሚረዳኝ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ወገቤን ፡ ታጥቂያለሁ ፡ በመንፈሱ ፡ ኃይል ፡ ተሞልቼ ወደፊት ፡ እሄዳለሁ ፡ ያለፈውን ፡ የኋላዬን ፡ ትቼ በወንጌሉ ፡ እውነት ፡ ነጻ ፡ አውጥቶ ፡ ገዝቶኛል ፡ በደሙ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ፍርድና ፡ ኩነኔ ፡ የሊለበኝ ፡ ገዝቶኛል ፡ በደሙ ፡ የጌታ ፡ ነኝ በነጻነት ፡ ልኖር ፡ ነጻ ፡ አውጥቶ ፡ ገዝቶኛል ፡ በደሙ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ተደላድያለሁ ፡ ሰላሜ ፡ በዝቶ ፡ ገዝቶኛል ፡ በደሙ ፡ የጌታ ፡ ነኝ የጌታ ፡ ነኝ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ፡ የጌታ ፡ ነኝ ከሳሼም ፡ መጣ ፡ ሎሴ ፡ ጠርዞ ማኅተም ፡ አትሞ ፡ ማስረጃውን ፡ ይዞ ፈራጄ ፡ ኢየሱስ ፡ ደሙ ፡ ነበረ ጠላቴም ፡ ሸሸ ፡ እየደነበረ የማን ፡ ነህ ፡ የጌታ ፡ ነኝ የማን ፡ ነህ ፡ የጌታ ፡ ነኝ
Writer(s): Samuel Alemu, Yosef Kassa Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out