Music Video

EJEN ANESAW YOSEF KASSA እጄን አነሳሁ ወደላይ/ NEW VIDEO /2020 September 10 2020
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Lyrics

የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬ ባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬ ነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩ የመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ እጄን ፡ አነሳሁ ፡ ወደ ፡ ላይ ወደ ፡ ሚሰማኝ ፡ ወደሚያይ ጩኸቴን ፡ ሰምቶ ፡ ይመልሳል እንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያብሳል አባበዬ ፡ አባትዬ ፡ አባብዬ ከእስትንፋሴ ፡ ይልቅ ፡ ይቀርበኛል ፡ አይርቀኝም የፍቅር ፡ ቃል ፡ ኪዳን ፡ ገብቶልኛል ፡ አይተወኝም እንዳወራው ፡ ድፍረት ፡ ይሰጠኛል ፡ የፍቅር ፡ ዓይኖቹ ልቤ ፡ ተፈወሰ ፡ ሲዳስሰኝ ፡ በመልካም ፡ እጆቹ መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬ ባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬ ነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩ የመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ እጄን ፡ አነሳሁ ፡ ወደ ፡ ላይ ወደ ፡ ሚሰማኝ ፡ ወደሚያይ ጩኸቴን ፡ ሰምቶ ፡ ይመልሳል እንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያብሳል አባበዬ ፡ አባትዬ ፡ አባብዬ ትዋሽ ፡ ዘንድ ፡ እንደሰው ፡ አይደለህ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ የተናገርከውን ፡ ታደርጋለህ ፡ ትፈጽማለህ ቢታመኑህ ፡ ታማኝ ፡ አንተ ፡ በቻ ፡ ወረት ፡ የሌለህ ከአጠገቤ ፡ ሁሌ ፡ ማትለየኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ ትልቅነትህ ፡ እየገረመኝ አጠገቤ ፡ ነህ ፡ ይሄም ፡ ሲደንቀኝ ዘልቀህ ፡ ውስጤ ፡ ገብተሃል መኖሪያህን ፡ አድርገሃል የእኔ ፡ ሆነሃል
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out