Music Video

Alsham
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Songwriter

Lyrics

አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) ዓይኔን ፡ አንስቼ ፡ ከሌላው ፡ ላይ ሾምኩህ ፡ ጌታዬ ፡ በልቤ ፡ ላይ ግራ ፡ ቀኝ ፡ ብልም ፡ አያምርብኝም ያለአንተ ፡ ለእኔስ ፡ አይሆንልኝም እርካታዬን (፫x) ፡ እርካታዬን ፡ እህ ወግ ፡ ማዕረጌን (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌን ፡ እህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) ልቤ ፡ ፅኑ ፡ ነው ፡ ተማመንኩብህ ዘመኔን ፡ ለአንተ ፡ ይሄው ፡ ሰጠሁህ ምራኝ ፡ ጌታዬ ፡ ወደ ፡ ወደድከው እኔነት ፡ የለኝ ፡ ሁሉ ፡ የአንተ ፡ ነው እርካታዬን (፫x) ፡ እርካታዬን ፡ እህ ወግ ፡ ማዕረጌን (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌን ፡ እህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ ያሰብኩት ፡ ባይሆን ፡ የተመኘሁት ሰላሜ ፡ በዛ ፡ በአንተ ፡ ያገኘሁት አላማርርም ፡ ይሁን ፡ ያሰብከው አላማህ ፡ ለእኔ ፡ ሁሌም ፡ በጐ ፡ ነው እርካታዬን (፫x) ፡ እርካታዬን ፡ እህ ወግ ፡ ማዕረጌን (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌን ፡ እህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x)
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out