Credits

PERFORMING ARTISTS
Lij Michael
Lij Michael
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Lij Michael
Lij Michael
Songwriter

Lyrics

ከአራት ኪሎ ቤላ ተጫወቺ በይ ተጫወቺ ተጫወቺ በይ ሁሉም ያንቺዉ ነዉ ያዢ በርቺ ተጫወቺ በይ ጠጋም ገባም በይ ጠጋም ገባ ጠጋም ገባም በይ ሳቅም ጨዋታሽ ላገር ይታይ ጠጋም ገባም በይ ምርቃቴ ነሽ ስጓዘዉ በወኔ ሲጠሯት ሰማዉኝ እሷንም እንደ እኔ እኔስ ደና ነበርኩ እሷም ደና ልጅ አመሏ ከአመሌ ባይገጥም ነዉ እንጂ ያገር የከተማዉ የሰፈሩ ራፐር ብላ ትጣራለች ፍቅሯ ሲጨማምር ደሞ መለስ አርጋ ስትለዉጥ ባህሪ ብላ ትጣራለች አንተ ክፉ አዝማሪ አንዳንዴ ተጫዋች አንዳንዴ አኩራፊ ነሽ እኔ እወድሻለሁ በሁለቱም አመለሽ ተጫወቺ በይ ተጫወቺ ተጫወቺ በይ ሁሉም ያንቺዉ ነዉ ያዢ በርቺ ተጫወቺ በይ ጠጋም ገባም በይ ጠጋም ገባ ጠናም ገባም በይ ሳቃም ጨዋታሽ ላገር ይታይ ጠጋም ገባም በይ መዉደዴን እንቺ ብዬ ብሰጣት ደነቃት አየች አየችኝ እና ገረማት አስደነቃት መቼም አይመጣዉም ነዉ መዉደዱ ከሱ አይነት እስኪ እኔ ልስጥሽና ቅመሺና መልሻት ከአራት ኪሎ ቤላ ስትመላለሺ ጃን ሜዳን አታዉቅም በሎ ሰዉ አማሽ የቤት ልጅ ጨዋታ ወግ ወጉን ይዘሽ ማን ያዉቃል ያለኔ እሳት እንደሆንሽ አይደለም እንዴ በአለምዬዉ ዜማ ዋሽዉ እንዴ አይደለም እንዴ ዋሸዉ እንዴ አይደለም እንዴ አንቺን ነው አንቺን ነዉ አንቺን ነዉ ያየሁሽ ቀልቤን ወስደሽ ማርከሽኝ አንቺ አንቺን ያሰኘሽኝ አንቺን ነው አንቺን ነዉ አንቺን ነዉ ያየሁሽ ቀልቤን ወስደሽ ማርከሽኝ አንቺ አንቺን ያሰኘሽኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out