Lyrics

ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ ያልከፈለ ገና አለው ውለታ እኔ አንድዬን ስለምነው ላንተ ሰላም ጤና ነው ምማፀነው ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ ያልከፈለ ገና አለው ውለታ እኔ አንድዬን ስለምነው ላንተ ሰላም ጤና ነው ምማፀነው ገና በማለዳው ፈክታ ሳለች ጀምበር ጨላልሞበት አይኔ ለማየት ስቸገር ከልብህ አብርቶ የፍቅር ፀሀዩን ሳልታይ አየኸኝ ውዴ ፍቅሬ ሆይ ኖሮኝ ባላደርግልህ ዛሬም ባላኮራህ ለኔ በቂ ነው መኖርህ በጤናህ ኖሮኝ ባላደርግልህ ዛሬም ባላኮራህ ለኔ በቂ ነው መኖርህ በጤናህ እኔ ምፈልገው ይሄን ነው ይሄን ነው ይሄን ነው ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው ብዬ ነው ብዬ ነው ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው ብዬ ነው ብዬ ነው ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ ያልከፈለ ገና አለው ውለታ እኔ አንድዬን ስለምነው ላንተ ሰላም ጤና ነው ምማፀነው ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ ያልከፈለ ገና አለው ውለታ እኔ አንድዬን ስለምነው ላንተ ሰላም ጤና ነው ምማፀነው ያንተን መልካምነት በቃላት ዘርዝሬ መጨረስ አልችልም ባፌ ተናግሬ ውለታህን ቆጥሮ የሰማይ ንጉሡ እኔ አቅም የለኝም ይክፈልልኝ እሱ ኖሮኝ ባላደርግልህ ዛሬም ባላኮራህ ለኔ በቂ ነው መኖርህ በጤናህ ኖሮኝ ባላደርግልህ ዛሬም ባላኮራህ ለኔ በቂ ነው መኖርህ በጤናህ እኔ ምፈልገው ይሄን ነው ይሄን ነው ይሄን ነው ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው ብዬ ነው ብዬ ነው እኔ ምፈልገው ይሄን ነው ይሄን ነው ይሄን ነው ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው ብዬ ነው ብዬ ነው እኔ ምፈልገው ይሄን ነው ይሄን ነው ይሄን ነው ከፍቶህ አይኔ እንዳያይ ብዬ ነው ብዬ ነው ብዬ ነው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out