Credits

PERFORMING ARTISTS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Songwriter

Lyrics

ፍቅር ፍቅር ፍቅር የግሌ ነዉ ያሉት እንደራሴ የሰዉ ሲሆን ድንገት ሲከዳ ሀዘኑ ብዙ ነዉ ህመሙ ልብ እያስታመሙ ሲከርሙ አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ጉዱ የኔ ባሉት ወዳጅ በሾሙት ሲከዱ አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ጉዱ የኔ ባሉት ወዳጅ በሾሙት ሲከዱ ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት አገባታለዉ ያልኳት ልጅ ኑሮ መስርታ ከሰዉ ደጅ አስኮረፈችኝ ጎዳችኝ ይባስ ማን ልበል አለችኝ እኔ ነኝ የአንቺ ፍቅረኛ ሀፍረቴን ትቼ የምተኛ ብላትም ከፊቴ ርቃ ከዳችኝ የልቤን አዉቃ አላዉቅህም አለችኝ (አ የልቤን አዉቃ) በአደባባይ ካደችኝ (አአ የልቤን አዉቃ) እንዳልማለች በስሜ (አ የልቤን አዉቃ) ሆነችብኝ ህመሜ (አአ የልቤን አዉቃ) አ የልቤን አዉቃ አ የልቤን አዉቃ ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት የግሌ ነዉ ያሉት እንደራሴ የሰዉ ሲሆን ድንገት ሲከዳ ሀዘኑ ብዙ ነዉ ህመሙ ልብ እያስታመሙ ሲከርሙ አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ጉዱ የኔ ባሉት ወዳጅ በሾሙት ሲከዱ አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ጉዱ የኔ ባሉት ወዳጅ በሾሙት ሲከዱ ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ቤተሰቦቼም ነግሬያቸዉ ፍቅር አጋሬ ናት ብያቸዉ አለማቸዉን እያለሙ አረ እንዴት ብለዉ ይሄን ይስሙ ግራ ነዉ ለሰሚ ጆሮ እንደ ድሮ ከአንጀት አፍቅሮ እህህ ሞልቷል በሀገሩ የከፋዉ በየመንደሩ አላዉቅህም አለችኝ (አ የልቤን አዉቃ) በአደባባይ ካደችኝ (አአ የልቤን አዉቃ) እንዳልማለች በስሜ (አ የልቤን አዉቃ) ሆነችብኝ ህመሜ (አአ የልቤን አዉቃ) አአ የልቤን አዉቃ አ የልቤን አዉቃ አአ የልቤን አዉቃ አ የልቤን አዉቃ አላዉቅህም አለችኝ (አ የልቤን አዉቃ) በአደባባይ ካደችኝ (አአ የልቤን አዉቃ) እንዳልማለች በስሜ (አ የልቤን አዉቃ) ሆነችብኝ ህመሜ (አአ የልቤን አዉቃ) አአ የልቤን አዉቃ አ የልቤን አዉቃ ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out