Lyrics

ውሰድልኝ ዛሬም ከነፍሴ የሆነ አምልኮዬን አላገናኘውም ከሁኔታ ጋራ ዝማሬዬን ትላንት አመስግኜ ዛሬ አላማህም እንዲህ ብዬ ይጨምራል እንጂ አላሳንሰውም ምስጋናዬን የማየው ነገር ከምስጋናዬ አያግደኝም የምሰማው አንተን ከማምለክ አያስቆመኝም ምድረ በዳዬን አለምልሞታል እያየ ዐይኔ ባሕሩን ከፍሎ ያሻግረኛል አምናለሁ እኔ ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር ውሰድልኝ ዛሬም ከነፍሴ የሆነ አምልኮዬን አላገናኘውም ከሁኔታ ጋራ ዝማሬዬን ትላንት አመስግኜ ዛሬ አላማህም እንዲህ ብዬ ይጨምራል እንጂ አላሳንሰውም ምስጋናዬን የለመንኩትን የጠየኩትን ጥያቄ ሁሉ ከምስጋና ጋር እጠብቃለሁ አምኜ ቃሉን የከበደኝን ሸክሜን ሁሉ በሱ ላይ ጥዬ በአንዳች ነገር አልጨነቅም አለ ጌታዬ ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር ደመና የለም አይታየኝም በዐይኔ ነፋስም የለም አይታየኝም በዐይኔ ሳላይ አምናለሁ እንዲህ ይሆናል ባዶ ሸለቆ ውሃ ይሞላል ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር ደመና የለም አይታየኝም በዐይኔ ነፋስም የለም አይታየኝም በዐይኔ ሳላይ አምናለሁ እንዲህ ይሆናል ባዶ ሸለቆ ውሃ ይሞላል ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር ምስክር ነኝ እኔ(×2) አይቻለሁኝ ሲሰራ ምስክር ነኝ እኔ(×2) ክንደ ብርቱ ነው ኃይለኛ ምስክር ነኝ እኔ(×2) ድንቅ ነው ተአምረኛ ምስክር ነኝ እኔ(×2) አይቻለሁኝ በዐይኔ ምስክር ነኝ እኔ(×6)
Writer(s): Samuel Alemu, Yosef Kassa Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out