Lyrics

ልቤ ሰው ይወዳል ልቤ ሰው ይወዳል ሰው ልቤ ሰው ይወዳል ወዲያው ይላመዳል የቀረበኝ ሁሉ ወዳጅ ይመስለዋል ይላመዳል ሰው ያምናል ይወዳል ይሄ ልቤ ሰው ያምናል ይወዳል ይመስለዋል ወዳጅ ይመስለዋል ይሄ ልቤ ሰው ያምናል ይወዳል አይቶ አለመራመድ እግሩን ቢያስነክሰው በማጣት ቢያሳሹት እንዴት ይድናል ሰው እሣት ከነደደ አመድ መቼ ይገዳል ሰው ሁሉ እንደዚህ ነው አጥፊውን ይወዳል ሰው ሁሉ እንደዚህ ነው አጥፊውን ይወዳል አንዳንዴ እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው ሰው ወዶ ሰው መጥላት ለካስ ፈተና ነው ጥርስ አልሰንፍ አለ እንጂ ቀድሞ ለመሳቁ እኔን ባይ አያጠፋም ተገፍተው ሲወድቁ ልቤ ሰው ይወዳል ወዲያው ይላመዳል የቀረበኝ ሁሉ ወዳጅ ይመስለዋል ይላመዳል ሰው ያምናል ይወዳል ይሄ ልቤ ስው ያምናል ይወዳል ይመስለዋል ወዳጅ ይመስለዋል ይሄ ልቤ ሰው ያምናል ይወዳል ቀን ይዞ ቢጠልቅም ወዳጅ እንደ ጀምበር ሰዉ ጨረቃ አያጣም ባመሸበት ሀገር ልቤ አይጉደል እንጂ በሰዉ ያለ ተስፋን በመጪው ይካሳል በሄደው የጠፋ በመጪው ይካሳል በሄደው የጠፋ አንዳንዴ እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው ሰው ወዶ ሰው መጥላት ለካስ ፈተና ነው አንዳንዴ እንዲ ነው እንዲ ነው አንዳንዴ ሰው ወዶ መጥላቱን አይለምደውም ሆዴ አዬዬዬዬዬዬ ኧረ አይጣል ነዉ ኧረ አይጣል ነው ኧረ አይጣል ነዉ ኧረ አይጣል ነው ኧረ አይጣል ነዉ ኧረ አይጣል ነው ኧረ አይጣል ነዉ ኧረ አይጣል ነው አንዳንዴ እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው ሰው ወዶ ሰው መጥላት ለካስ ፈተና ነው እይጠላውም አንዳንዴ እንዲ ነው ለካስ ፈተና ነው እንዲ ነው አንዳንዴ ሰው ወዶ መጠላቱን አይለምደውም ሆዴ
Writer(s): Abebe Birhane, Natnael Getachew Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out