Lyrics

ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ ባይተዋር ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ ባዶ ቤት ታቅፌ መውደድ የማይቻል እዳ ነው ወይ ፍቅር የማይቻል እዳ ነው ወይ ባይተዋር ሆኛለሁ ፍቅሬ በናፍቆት ታስሬ ዛሬ ባይተዋር ሆኛለሁ ሆደ ባሻ ሆደ ባሻ ከጭንቅ የሚያወጣኝ ያጣሁ መሸሻ እንባ ብቻ ነው የኔስ ጓደኛ የማይለየኝ ሲመሽ ስተኛ አልለይም አለኝ ቀን ለሊቱ ቀን ለሊቱ ስቃይ ሆኖብኛል መለየቱ አቤት መከራ አቤት ጭንቀቱ ጭር ያለው ቤቴን ባየሽው እቱ አቤት መከራ አቤት ጭንቀቱ ጭር ያለው ቤቴን ባየሽው እቱ ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ ባይተዋር ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ ባዶ ቤት ታቅፌ መውደድ የማይቻል እዳ ነው ወይ ፍቅር የማይቻል እዳ ነው ወይ ባይተዋር ሆኛለሁ ፍቅሬ በናፍቆት ታስሬ ዛሬ አይመስለኝም ነበር ላፍታ ማጣሽ የምጠማሽ እንዲህ ስንለያይ ስሰቃይ ወዳጅ ዘመድ ራቀኝ ከኔ ትዝታሽ ብቻ ሆኗል ወይ የኔ አሻግሬ አያለሁ ጋራውን ጫካውን አንጎራጉራለሁ የጭንቄን ጥቁር ሸማዬን ለበስኩልሽ እኔም አነባሁ ክረምት ሆነልሽ ጥቁር ሸማዬን ለበስኩልሽ እኔም አነባሁ ክረምት ሆነልሽ
Writer(s): Danial Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out