Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Leul Hailu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Leul Hailu
Adapter
Lyrics
አጣፍጣ አስመስክራለች
አብልታ አጠጥታለች
ደሞ ምን ቀረኝ ልትል
እንዲ አጥግባን በፍቅር
በቃሽ ነይ በሏት ትምጣ
ትረፍ ትጫወት ትምጣ
ፍፁም ታርገው ድግሷን
ሰው ናፍቋል ማየት እሷን
አጣፍጣ አስመስክራለች
አብልታ አጠጥታለች
በቃሽ ነይ በሏት ትምጣ
ትረፍ ትጫወት ትምጣ
ፍፁም ታርገው ድግሷን
ሰው ናፍቋል ማየት እሷን
ታፍራለች እሷ እዩ እወቁባት
ከፈት አርጉና እስኪ አሙቁላት
እምቢ አትልም ያዙ እጇን
ለምኗት ሳሙ ጉንጯን
እዩ እንግዲ ትከሻ
ይሄን ነበር ስንሻ
አቤት ሲያምርባት
እንዲ ናት ልጅት
ማን ሊደርስባት ከተነሳች
ታፍራለች እሷ እዩ እወቁባት
ከፈት አርጉና እስኪ አሙቁላት
እምቢ አትልም ያዙ እጇን
ለምኗት ሳሙ ጉንጯን
እዩ እንግዲ ትከሻ
ይሄን ነበር ስንሻ
አቤት ሲያምርባት
እንዲ ናት ልጅት
ማን ሊደርስባት ከተነሳች
ምን አልኩኝ ታዲያ
ያያት ይፍረዳት
ይሞክራት ካሻው
ከቻላት ትከሻው
እንደሷ ልክ እንዲ
ተግብሮ ያሳይ እንዲ
ደሞ የማነች ባይ
ተወረግርጎ ያሳይ
እንደሷ ልክ እንዲ
ተግብሮ ያሳይ እንዲ
እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ)
እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
አቤት ሲያምርባት
እንዲ ናት ልጅ
አውረገረገችው ፈቅዳለች ልጅት (መምየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ)
እንደምን ታምራለች ስትችልበት (አወየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ)
ልክ ነው አያቷ ከአይን ያውጣት ያላት (አወየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ)
አጣፍጣ አስመስክራለች
አብልታ አጠጥታለች
በቃሽ ነይ በሏት ትምጣ
ትረፍ ትጫወት ትምጣ
ፍፁም ታርገው ድግሷን
ሰው ናፍቋል ማየት እሷን
ታፍራለች እሷ እዩ እወቁባት
ከፈት አርጉና እስኪ አሙቁላት
እምቢ አትልም ያዙ እጇን
ለምኗት ሳሙ ጉንጯን
እዩ እንግዲ ትከሻ
ይሄን ነበር ስንሻ
አቤት ሲያምርባት
እንዲ ናት ልጅ
ማን ሊደርስባት ከተነሳች
ምን አልኩኝ ታዲያ
ያያት ይፍረዳት
ይሞክራት ካሻው
ከቻላት ትከሻው
እንደሷ ልክ እንዲ
ተግብሮ ያሳይ እንዲ
ደሞ የማነች ባይ
ተወረግርጎ ያሳይ
እንደሷ ልክ እንዲ
ተግብሮ ያሳይ እንዲ
እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ)
እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
አቤት ሲያምርባት
እንዲ ናት ልጅ
አውረገረገችው ፈቅዳለች ልጅት (መምየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ)
እንደምን ታምራለች ስትችልበት (አወየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ)
ልክ ነው አያቷ ከአይን ያውጣት ያላት (አወየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ)
እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ)
እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ)
እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ)
እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ)
ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com