Lyrics

አጣፍጣ አስመስክራለች አብልታ አጠጥታለች ደሞ ምን ቀረኝ ልትል እንዲ አጥግባን በፍቅር በቃሽ ነይ በሏት ትምጣ ትረፍ ትጫወት ትምጣ ፍፁም ታርገው ድግሷን ሰው ናፍቋል ማየት እሷን አጣፍጣ አስመስክራለች አብልታ አጠጥታለች በቃሽ ነይ በሏት ትምጣ ትረፍ ትጫወት ትምጣ ፍፁም ታርገው ድግሷን ሰው ናፍቋል ማየት እሷን ታፍራለች እሷ እዩ እወቁባት ከፈት አርጉና እስኪ አሙቁላት እምቢ አትልም ያዙ እጇን ለምኗት ሳሙ ጉንጯን እዩ እንግዲ ትከሻ ይሄን ነበር ስንሻ አቤት ሲያምርባት እንዲ ናት ልጅት ማን ሊደርስባት ከተነሳች ታፍራለች እሷ እዩ እወቁባት ከፈት አርጉና እስኪ አሙቁላት እምቢ አትልም ያዙ እጇን ለምኗት ሳሙ ጉንጯን እዩ እንግዲ ትከሻ ይሄን ነበር ስንሻ አቤት ሲያምርባት እንዲ ናት ልጅት ማን ሊደርስባት ከተነሳች ምን አልኩኝ ታዲያ ያያት ይፍረዳት ይሞክራት ካሻው ከቻላት ትከሻው እንደሷ ልክ እንዲ ተግብሮ ያሳይ እንዲ ደሞ የማነች ባይ ተወረግርጎ ያሳይ እንደሷ ልክ እንዲ ተግብሮ ያሳይ እንዲ እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ) አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ) እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ) አቤት ሲያምርባት እንዲ ናት ልጅ አውረገረገችው ፈቅዳለች ልጅት (መምየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ) እንደምን ታምራለች ስትችልበት (አወየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ) ልክ ነው አያቷ ከአይን ያውጣት ያላት (አወየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ) አጣፍጣ አስመስክራለች አብልታ አጠጥታለች በቃሽ ነይ በሏት ትምጣ ትረፍ ትጫወት ትምጣ ፍፁም ታርገው ድግሷን ሰው ናፍቋል ማየት እሷን ታፍራለች እሷ እዩ እወቁባት ከፈት አርጉና እስኪ አሙቁላት እምቢ አትልም ያዙ እጇን ለምኗት ሳሙ ጉንጯን እዩ እንግዲ ትከሻ ይሄን ነበር ስንሻ አቤት ሲያምርባት እንዲ ናት ልጅ ማን ሊደርስባት ከተነሳች ምን አልኩኝ ታዲያ ያያት ይፍረዳት ይሞክራት ካሻው ከቻላት ትከሻው እንደሷ ልክ እንዲ ተግብሮ ያሳይ እንዲ ደሞ የማነች ባይ ተወረግርጎ ያሳይ እንደሷ ልክ እንዲ ተግብሮ ያሳይ እንዲ እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ) አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ) እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ) አቤት ሲያምርባት እንዲ ናት ልጅ አውረገረገችው ፈቅዳለች ልጅት (መምየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ) እንደምን ታምራለች ስትችልበት (አወየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ) ልክ ነው አያቷ ከአይን ያውጣት ያላት (አወየው ደሞ ነይ ነይ ነይ አካሌ ነይ ነይ ነይ) እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ) አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ) እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ) አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ) እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ) አቤት ሲያምርባት (ነይ ነይ ነይ) እንዲ ናት ልጅ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) እዩ እንግዲ ትከሻ (ደሞ ነይ ነይ ነይ) ይሄን ነበር ስንሻ (አካሌ ነይ ነይ ነይ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out