Lyrics

ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ እንኳንስ አድርገሀኝ ጌታዬ ሙሉ ሰው እንዲሁም ይሄን ነው ልቤ የሚናፍቀው የዘማናት ሸክም ቀረ ጉስቁልና የጠፋዉን ድህሪም አግኝተሃልና ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ ባገኘኸኝ ጊዜ ሸፍናኝ በለሷ ከፊትህ ያነበብኩት ፈፅሞ አይረሳ ከዚህ የበለጠ ታያለህ የምትለኝ ዓይንህ ይናገራል እንደማትረሳኝ ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ ምን አለኝ ብለህ ነው ደጃፌን ምትመታ እኔ ደካማ ነኝ አንተ ቅዱስ ጌታ ከእንግዲህ አላርስም ምንጣፌን በእንባ መንጦላዕቴን ከፍተህ ወደቤቴ ግባ ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ እኔ እኮ አውቅሃለው ሁሉን ስታፍቅር የአናብስቱን ጉድጓድ የሞት አዋጅ ስትሽር እንዲህ እያሌ ነው የሚቀኘው ዉስጤ እየሱስ ክርስቶስ መብሌ ና መጠጤ ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ አንተ ስላለሀኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out