Lyrics

እንደምታኖረኝ ሳስብ ማዳንህን ተርቤ ዘምር አመስግን አለኝ የወደደህ ልቤ የወደደህ ልቤ እንደምታኖረኝ ሳስብ ማዳንህን ተርቤ ዘምር አመስግን አለኝ የወደደህ ልቤ የወደደህ ልቤ በቤተልሄም ረሃብ ብሄድ ብሰደድ ሞዓብ በጉድለት ብገባ ቤቴ አልተለየኃኝ አባቴ የዘላለም መኖሪያ ነህ የዘላለም አንተን ያለ አልተረሳም አልተጣለም የዘላለም መኖሪያ ነህ የዘላለም አንተን ያለ አልተረሳም አልተጣለም እንደምታኖረኝ ሳስብ ማዳንህን ተርቤ ዘምር አመስግን አለኝ የወደደህ ልቤ የወደደህ ልቤ ወዳጅነት ዋጋ አቶ ጊዜውን ልቤ ፈርቶ ለካስ እኔ የምኖረው ወዳጄ ሆይ በአንተ ነው የዘላለም መኖሪያ ነህ የዘላለም አንተን ያለ አልተረሳም አልተጣለም የዘላለም መኖሪያ ነህ የዘላለም አንተን ያለ አልተረሳም አልተጣለም እንደምታኖረኝ ሳስብ ማዳንህን ተርቤ ዘምር አመስግን አለኝ የወደደህ ልቤ የወደደህ ልቤ ሕይወቴ እጅግ ቢመር ቢከፋኝ የሰው ነገር የጨለማውን መንጋ ተሻገርኩ በአንተ ፀጋ የዘላለም መኖሪያ ነህ የዘላለም አንተን ያለ አልተረሳም አልተጣለም የዘላለም መኖሪያ ነህ የዘላለም አንተን ያለ አልተረሳም አልተጣለም እንደምታኖረኝ ሳስብ ማዳንህን ተርቤ ዘምር አመስግን አለኝ የወደደህ ልቤ የወደደህ ልቤ ቢሸጡኝ ወንድሞቼ ቢያርቁኝ ከሳሾቼ በሐሰት ሸንጎ ብታሰር ታነሳኛለህ በክብር የዘላለም መኖሪያ ነህ የዘላለም አንተን ያለ አልተረሳም አልተጣለም የዘላለም መኖሪያ ነህ የዘላለም አንተን ያለ አልተረሳም አልተጣለም እንደምታኖረኝ ሳስብ ማዳንህን ተርቤ ዘምር አመስግን አለኝ የወደደህ ልቤ የወደደህ ልቤ እንደምታኖረኝ ሳስብ ማዳንህን ተርቤ ዘምር አመስግን አለኝ የወደደህ ልቤ የወደደህ ልቤ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out