Lyrics

አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ዛሬም ቃየን አለ አበልን የሚገድል በግፍ ደም አፍስሶ የሚጥል በገደል ሰይፍን የሚያነሳ በባልንጀራው ላይ ምድርን ወርሷልና ፍረድልን ከላይ ምድርን ወርሷልና ፍረድልን ከላይ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ በወንድሙ መሞት ስንቱ ተደሰተ ፍቅር ቀዘቀዘች ጥላቻን ከተተ ክፋት በልብ ይዞ ቅንን የሚያወራ እጅግ በረከተ ሰውረን አደራ እጅግ በረከተ ሰውረን አደራ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ መንገድ የወደቀ ቁስለኛን ማን ያንሳ ለዋዊው ካህኑ አደራውን ረሳ ድረስ ሳምራዊው ሰው ይፈወስ ቁስለኛው ደግነትን ገዝቶ ይማር ዓመፀኛው ደግነትን ገዝቶ ይማር ዓመፀኛው አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ በጨለማው ክፋት አለሙ ታጠረ ደግ ሰው አለቀ ጣፋጩ መረረ ጎደለን በረከት ፍቅር የለምና የሰላሙ ንጉሥ ክርስቶስ ቶሎና የሰላሙ ንጉሥ እየሱስ ቶሎና አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ትጮሃለች ነፍሴ አድነኝ ብላ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out