Lyrics

በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ የአይሁድ ስብሰባ የክፉዎች ሸንጎ ባርባን ይፈታ አለ አንተን ክፉ አድርጎ ስቀለው እያለ የአዳም ልጆች ጮሁ የኩነኔው ለቅሶ ቢበዛ ስቃዩ ቢበዛ ስቃዩ በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ በቁጣ ጎተቱህ ተከተልክ በፍቅር ስለሰው ልጅ ብለህ ወረድክ ከመቃብር እጅህ ስቸነከር ጎንህም ሲወጋ በትግስት ፈፀምከው ሁሉንም በስጋ ሁሉንም በስጋ በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ የውቂያኖስ ጌታ ብትጠማ ውሃ ሃሞትና ከርቤ አቀረቡ አምሃ ምን አይነት ፍቅር ነው ከመጠን የላቀ ስለ በደላችን ቆሰለ ደቀቀ ቆሰለ ደቀቀ በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ አላውቀውም ሲልህ ጴጥሮስ በጭለማ ይሁዳ በገንዘብ ከአይሁድ ቢስማማ አሁንም ይጣራል ልብህ አላቄመ ፍቅር ነው አላማው እየደጋገመ እየደጋገመ በደል ሳይኖርብህ ጥፋት ሳይኖርብህ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ ስለኛ ተገረፍክ ስለኛ ተሰቀልክ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out