Top Songs By Zemari Deacon Abel Mekbib
Credits
PERFORMING ARTISTS
Zemari Deacon Abel Mekbib
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Zemari Deacon Abel Mekbib
Songwriter
Lyrics
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
የአይሁድ ስብሰባ የክፉዎች ሸንጎ
ባርባን ይፈታ አለ አንተን ክፉ አድርጎ
ስቀለው እያለ የአዳም ልጆች ጮሁ
የኩነኔው ለቅሶ ቢበዛ ስቃዩ
ቢበዛ ስቃዩ
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
በቁጣ ጎተቱህ ተከተልክ በፍቅር
ስለሰው ልጅ ብለህ ወረድክ ከመቃብር
እጅህ ስቸነከር ጎንህም ሲወጋ
በትግስት ፈፀምከው ሁሉንም በስጋ
ሁሉንም በስጋ
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
የውቂያኖስ ጌታ ብትጠማ ውሃ
ሃሞትና ከርቤ አቀረቡ አምሃ
ምን አይነት ፍቅር ነው ከመጠን የላቀ
ስለ በደላችን ቆሰለ ደቀቀ
ቆሰለ ደቀቀ
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
አላውቀውም ሲልህ ጴጥሮስ በጭለማ
ይሁዳ በገንዘብ ከአይሁድ ቢስማማ
አሁንም ይጣራል ልብህ አላቄመ
ፍቅር ነው አላማው እየደጋገመ
እየደጋገመ
በደል ሳይኖርብህ
ጥፋት ሳይኖርብህ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
ስለኛ ተገረፍክ
ስለኛ ተሰቀልክ
Lyrics powered by www.musixmatch.com