Lyrics

እንደኔ እንደኖረች እንባ ሲፈሳት ናፍቆት ሰው አገር እንዳስተከዛት አይሳንህም ደግ ነህና አይኗን አሳየኝ አቆያትና አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት ከዘመን ወለምታ ከማራያምደው የሄዱትን አይተህ ያሉትን ኧረ ተው አታምጣ ፈተና ባሳብ አትግደላት ሰው ይዛለችና እሷንስ አቆያት ከዛሬ ከነገ አካፍላ እየኖረች አለች የልቤ ሰው እድሜ እየለመነች ለኔ እሷን በጤና ልያት አቆያትና ለኔ እሷን በጤና ልያት አቆያትና ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት እንደኔ እንደኖረች እንባ ሲፈሳት ናፍቆት ሰው አገር እንዳስተከዛት አይሳንህም ደግ ነህና አይኗን አሳየኝ አቆያትና አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት ምንስ ሆድ ቢሞላ እህል ውሀ ተርፎ ናፍቆት ያዘለ አንጀት መች ሊቀመጥ አርፎ እያየሀት ግዜ አትለፋት እንደሰው በል አሳያት አይኔን እንባዋን አብሰው ለማሸነፍ ኑሮን ህይወት ግድ ሆነና አራራቀን ከሰው ነጠለን ፈተና ለኔ እሷን በጤና ልያት አቆያትና ለኔ እሷን በጤና ልያት አቆያትና ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out