Lyrics

ለዛሬ እንድበቃ ያረግሽኝ እንደገና ፈጥረሽ ያኖርሽኝ ሞልተሻል የሂወቴን ጓዳ ከፍለሻል እራስሽን ለኔ እዳ ይገርመኛል ሰው እንዳልሆንኩ አርጎ ሰው እየቆጠረኝ ስንቱን ሊያሳምን ነው ልብሽ የፈጠረኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ የውስጥን ስቃይ ያዳመጠ ለፍቅር ቦታ የሰጠ የችላል ልብሽ መኖሩን ለሰው ጸጋውን መች ተላበሰው ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ሀሳቤ እስኪጠፋ ብሶቴ በፍቅር እስኪረካ ስሜቴ በኔ ላይ በፈጠርሽው ጽናት ዳግመኛ ወለድሽኝ እንደ እናት ይገርመኛል ለኔ ያንቺ ውለታ የመውደድሽ ብድር ይቀለኝ ይሆን ወይ ሳሞግስሽ ባድር ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ማወደስ ባለችል ማህሌት ቆሜ ላስታውስሽ በፍቅር አዚሜ እንዳሞግስሽ በደስታው ቀኔ አስረጂኝ ታውቂ እንደው ቅኔ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ ንገሪኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out