Top Songs By Abeba Lakew
Lyrics
የማትጠገብ የማር ወለላ
የሂወቴ ጣዕም ደስታ ከረሜላ
ምርጫዬ እሱ ሆነ የግሌ ፈገግታ
አንተን ሳገኝ ነው የሚኖረኝ ደስታ
ደስታ ደስታ ደስታ
ደስታ ደስታዬ ነህ
ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ
ደስታ ከረሜላ ደስታ ደስታ
ደስታ ደስታ ያይኔ አበባ
ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ
የኔ ደስታ ከረሜላ
ካንተ ጋራ ስሆን እንደልጅ ይከፋኛል
ደሞ ደሞ ደርሶ አኩርፊ ይለኛል አልቻልኩበትም ትግስትህ ብዙ ነው
እንዳንተ የሚችል ከየትም አላየሁ
እቤት እስክገባ እቸኩላለሁ
ሳቅና ጨዋታን እናፍቃለሁ
አንተን በማግኘቴ ታድያለሁ
ሁሉንም ስለቻልክ አመሰግናለሁ
የቤቴ ጌጣጌጤ የቤቴ ብርሃኔ
የልቤ አበባዬ ያላንተ አልኖርም እኔ
የማትጠገብ የማር ወለላ
የሂወቴ ጣዕም ደስታ ከረሜላ
ምርጫዬ እሱ ሆነ የግሌ ፈገግታ
አንተን ሳገኝ ነው የሚኖረኝ ደስታ
ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታዬ ነህ
ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ
ከረሜላ ደስታ ደስታ
ደስታ ደስታ ያይኔ አበባ
ደስታ ደስታ ደስታ
ደስታ የኔ ደስታ ከረሜላ
የዋሁ ልብህ ውለታ የሰራ
ይህን ክፉ አመሌን እንደምን ቀየረው መውደድ እንዳበባ ይንከባከበኛል
ፍቅርህ ውሎ ሲያድር ልቤ ውስጥ ያብባል
ልወድህ ምላለው እስከ ዘላለም
እንዳንተ ሚሆነኝ ማንም የለም
አንተን በማግኘቴ ታድያለሁ
ሁሉንም ስለቻልክ አመሰግናለሁ
የቤቴ ጌጣጌጤ የቤቴ ብርሃኔ
የልቤ አበባዬ ያላንተ አልኖርም እኔ
የቤቴ ጌጣጌጤ የቤቴ ብርሃኔ
የልቤ አበባዬ ያላንተ አልኖርም እኔ
የቤቴ ጌጣጌጤ የቤቴ ብርሃኔ
የልቤ አበባዬ ያላንተ አልኖርም እኔ
Lyrics powered by www.musixmatch.com