Lyrics

የማትጠገብ የማር ወለላ የሂወቴ ጣዕም ደስታ ከረሜላ ምርጫዬ እሱ ሆነ የግሌ ፈገግታ አንተን ሳገኝ ነው የሚኖረኝ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታዬ ነህ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ከረሜላ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ያይኔ አበባ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ የኔ ደስታ ከረሜላ ካንተ ጋራ ስሆን እንደልጅ ይከፋኛል ደሞ ደሞ ደርሶ አኩርፊ ይለኛል አልቻልኩበትም ትግስትህ ብዙ ነው እንዳንተ የሚችል ከየትም አላየሁ እቤት እስክገባ እቸኩላለሁ ሳቅና ጨዋታን እናፍቃለሁ አንተን በማግኘቴ ታድያለሁ ሁሉንም ስለቻልክ አመሰግናለሁ የቤቴ ጌጣጌጤ የቤቴ ብርሃኔ የልቤ አበባዬ ያላንተ አልኖርም እኔ የማትጠገብ የማር ወለላ የሂወቴ ጣዕም ደስታ ከረሜላ ምርጫዬ እሱ ሆነ የግሌ ፈገግታ አንተን ሳገኝ ነው የሚኖረኝ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታዬ ነህ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ከረሜላ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ ያይኔ አበባ ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ የኔ ደስታ ከረሜላ የዋሁ ልብህ ውለታ የሰራ ይህን ክፉ አመሌን እንደምን ቀየረው መውደድ እንዳበባ ይንከባከበኛል ፍቅርህ ውሎ ሲያድር ልቤ ውስጥ ያብባል ልወድህ ምላለው እስከ ዘላለም እንዳንተ ሚሆነኝ ማንም የለም አንተን በማግኘቴ ታድያለሁ ሁሉንም ስለቻልክ አመሰግናለሁ የቤቴ ጌጣጌጤ የቤቴ ብርሃኔ የልቤ አበባዬ ያላንተ አልኖርም እኔ የቤቴ ጌጣጌጤ የቤቴ ብርሃኔ የልቤ አበባዬ ያላንተ አልኖርም እኔ የቤቴ ጌጣጌጤ የቤቴ ብርሃኔ የልቤ አበባዬ ያላንተ አልኖርም እኔ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out