Similar Songs
Lyrics
እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር
ዛሬ እንደቀልድ በያዝነው ፍቅር
ምናለ በይኝ ለሰው ባይመስልም
አንለያይም አሃ አንለያይም አሃ
አንለያይም ግድ የለም አንለያይም አሃ
እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር
ዛሬ እንደቀልድ በያዝነው ፍቅር
ምናለ በይኝ ለሰው ባይመስልም
አንለያይም አሃ አንለያይም አሃ
አንለያይም ግድ የለም አንለያይም አሃ
በፍጹም አትፍሪ አሄ በዚ አይግባሽ ስጋት
የሰውን አይደለም አሄ ፈጣሪን ነው መስማት
አንድ አርገን እያልነው ሆዴ ፍቅር እያሰኘን
የሚለየን ቢሆን አሁን ለምን አገናኘን
ምን አለ በይኝ ታያለሽ ለሰው ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን አንለያይም
ምን አለ በይኝ ታያለሽ ሲታይ ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም
እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር
ዛሬ እንደቀልድ በያዝነው ፍቅር
ምናለ በይኝ ለሰው ባይመስልም
አንለያይም አሃ አንለያይም አሃ
አንለያይም ግድ የለም አንለያይም አሃ
በፍቅር መዝገብ ላይ አሄ ቀድሞ ሲጽፈን
አንድ ሁኑ ብሎናል አሄ ማንም አይለየን
ታድያ ምን አስፈራን አሄ ትእዛዙን ሰው ላይሽር
ከላይ ከተሰጠን አሄ የማይናድ ፍቅር
ለጊዜው ቀርቦ ላላየን ሲታይ ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን አንለያይም
ምን አለ በይኝ ታያለሽ ለሰው ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም (በህይወት እስካለን)
አንለያይም
አንለያይም
አንለያይም (በህይወት እስካለን)
አንለያይም
Lyrics powered by www.musixmatch.com