Lyrics

ዝቅ ብያለዉ አመስግኛለሁ የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ በልዩነቴ በአፈጣጠሬ እንቁ ላረከኝ ተገርሜ ዝቅ ብያለዉ አመስግኛለሁ የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ በልዩነቴ በአፈጣጠሬ እንቁ ላረከኝ ተገርሜ ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ራሴን አዉቄ ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ራሴን አዉቄ አባቴን በጥበብ ከአፈር አበጀና አፈር አርጎ ሰራኝ ከሴት እንደገና ልጅነት ያላየሁ ጎልማሳ አባቴ ዳግም ተፀንሶ ልጅ ሆነ ለእናቴ ይገርማል ይገርማል የሰዉ ልጅ ተፈጥሮ ዘመኑ ሲያበቃ ሲኖር ተሰዉሮ አካሉ ቢበድን ስጋዉ ቢቀበር ህያዉ ነዉ መንፈሱ ፀንቶ የሚኖር ኦው አሀ አሀ አሀሀ አንዳች ነገር የለም በምድር ላይ የሚያስገርም ከሰዉ በላይ ዝቅ ብያለዉ አመስግኛለሁ የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ በልዩነቴ በአፈጣጠሬ እንቁ ላረከኝ ተገርሜ ዝቅ ብያለዉ አመስግኛለሁ የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ በልዩነቴ በአፈጣጠሬ እንቁ ላረከኝ ተገርሜ ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ራሴን አዉቄ ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ራሴን አዉቄ ወንድሜ እራስህን እስኪ ተመልከት ከፍጥረት ልዩ ነዉ የአንተ ሰዉነት አትጉዳት ነፍስህን ድሃ ነኝ እያልክ በከበረ ድንጋይ ታንጻል ቤትህ ይገርማል ይገርማል የሰዉ ልጅ ተፍጥሮ ዘመኑ ሲያበቃ ሲኖር ተሰዉሮ አካሉ ቢበድን ስጋዉ ቢቀበር ህያዉ ነዉ መንፈሱ ፀንቶ የሚኖር አዉ አሀ አሀ አሀሀ አንዳች ነገር የለም በምድር ላይ የሚያስገርም ከሰዉ በላይ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out