Lyrics

ከመገረም ከቃል በላይ ሰው እንዳንቺ መቼም አላይ አንቺን ከምንም በላይ በተለየ አይሻለው ለዘላለም በልቤ ቦታ ሰጥቼሻለው ከመገረም ከቃል በላይ ሰው እንዳንቺ መቼም አላይ አንቺን ከምንም በላይ ከልቤ እውድሻለው ለዘላለም በውስጤ ቦታ ሰጥቼሻለው ላንቺ ያለኝ ስሜት ከምንም በላይ ነው በርቀት ቢለካ ከጨረቃ እጥፍ ነው አይገልፀውም ቃላት አይገልፀውም አፌ የፍቅርን ጥልቀት እንዴት አልፌ አንገቷ ከመቃ በላይ ወገቧ እህል የማያይ አይኖቿ ፀሀይ ጨረቃን ማራኪ ውስጠ ብርሀን አንቺን በተለየ አንቺን በተለየ አንቺን በተላየ የለም እንደኔ ያየ አንቺን በተለየ አንቺን በተለየ አንቺን በተላየ የለም እንደኔ ያየ ከመገረም ከቃል በላይ ሰው እንዳንቺ መቼም አላይ አንቺን ከምንም በላይ በተለየ አይሻለው ለዘላለም በልቤ ቦታ ሰጥቼሻለው ከመገረም ከቃል በላይ ሰው እንዳንቺ መቼም አላይ አንቺን ከምንም በላይ ከልቤ እውድሻለው ለዘላለም በውስጤ ቦታ ሰጥቼሻለው ፀባየ መሬት ናት ፍቅሯ ሞልቶ ሚፈስ ላይ ውስጧ የሚያምር አንጀት የምታርስ ደግነቷ የእናት ቅንነቷ የልጅ ውበቷ የመልአክ መቼም የማያረጅ ጥርሶቿ ፍፁም የነጡ ለተአምር የተቀመጡ ደስታዋ የማያባራ እሷ ነች ልቧ ተራራ አንቺን በተለየ አንቺን በተለየ አንቺን በተላየ የለም እንደኔ ያየ አንቺን በተለየ አንቺን በተለየ አንቺን በተላየ የለም እንደኔ ያየ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out