Lyrics

ካድማስ ወድያ ማዶ ከቡስካው በስተጀርባ እግር ጥሎኝ ባያት ፍቅሯ ልቤ ገባ በራቁት ደረቷ ተወድሮ ጡቷ እጅ ወደላይ ብሎ ማረከኝ ውበቷ ካድማስ ወድያ ማዶ ከቡስካው በስተጀርባ እግር ጥሎኝ ባያት ፍቅሯ ልቤ ገባ በራቁት ደረቷ ተወድሮ ጡቷ እጅ ወደላይ ብሎ ማረከኝ ውበቷ የሀመሯን ወጣት እኔ የጠረፍ ሀገሯን በጨረቃ ብርሀን አየኋት ማታ ኢቫንጋዲው ቦታ የሀመሯን ወጣት እኔ የጠረፍ ሀገሯን በጨረቃ ብርሀን አየኋት ማታ ኢቫንጋዲው ቦታ በሰማይ ከዋክብት ታጅባና ደምቃ ድቅድቁን ጨለማ ሲገፈው ጨረቃ የወግ የልማዱ ጭፈራው ሲደራ ለፍቅሯ ታዘዝኩኝ እኔስ ለሀመሯ በሰማይ ከዋክብት ታጅባና ደምቃ ድቅድቁን ጨለማ ሲገፈው ጨረቃ የወግ የልማዱ ጭፈራው ሲደራ ለፍቅሯ ታዘዝኩኝ እኔስ ለሀመሯ የሀመሯን ወጣት እኔ የጠረፍ ሀገሯን በጨረቃ ብርሀን አየኋት ማታ ኢቫንጋዲው ቦታ የሀመሯን ወጣት እኔ የጠረፍ ሀገሯን በጨረቃ ብርሀን አየኋት ማታ ኢቫንጋዲው ቦታ
Writer(s): Danial Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out