Lyrics

በመላ በሰበብ በዘዴ አማሃኝተሽ በመላ በሰበብ በዘዴ አማሃኝተሽ ካላጣሽው ወዳጅ ከኔ ተለይተሽ የአመልሽን ጉድ ጉድ ትያለሽ እንዲያ እንዲያ የአመልሽን ጉድ ጉድ ትያለሽ እንዲያ እንዲያ ከዚህ የተለየ ምን አገኘሽ ወዲያ አይርታሽ ፈገግታ አያሳሳሽ ከንፈር አይርታሽ ፈገግታ አያሳሳሽ ከንፈር ሰውነት ሸክላ ነው ይበላዋል አፈር ተሰውረሽ አትሂጅ ሰው እንደበደለሽ ተሰውረሽ አትሂጅ ሰው እንደበደለሽ ለሳቅ ለጨዋታ እዚ ምን ጎደለሽ ለሳቅ ለጨዋታ እዚ ምን ጎደለሽ አንቺ ሰው ለመንገድ ትሽቀረቀሪያለሽ አንቺ ሰው ለመንገድ ትሽቀረቀሪያለሽ ተይ የትም አትሂጂ የትም ትቀሪያለሽ ካላጣሽው ፍቅር ካልጠፋ ወዳጅ ካላጣሽው ፍቅር ካልጠፋ ወዳጅ ሰው ገፍተሽ ሰው ጥለሽ ሰው ገለሽ አትሂጂ አትመሪ አልልም ይመርብሽ በጣም አትመሪ አልልም ይመርብሽ በጣም ስትሄጅ ካላጣሽው የመታመንን ጣዕም ያጠለቅሽው ቀሚስ የለበስሽው ሸማ ያጠለቅሽው ቀሚስ የለበስሽው ሸማ ከላይም ከታችም ከገላሽ ተስማማ ከላይም ከታችም ከገላሽ ተስማማ የኔው እሹሩሩ የኔው ማቀናጣት የኔው እሹሩሩ የኔው ማቀናጣት ይሄው መንገድ ጥሎ አበቃኝ ለማጣት ጤንነትሽን እንጂ የምለምንልሽ ጤንነትሽን እንጂ የምለምንልሽ ከንግዲህስ ላንቺ ጨርቅም አልጥልልሽ ከንግዲህስ ላንቺ ጨርቅም አልጥልልሽ ከንግዲህስ ላንቺ ጨርቅም አልጥልልሽ ከንግዲህስ ላንቺ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out