Lyrics

እግዚአብሔር እንደው ለነገሩ እንዴት ነው ስለአፈጣጠሩ እንደኔ አንቺን ያለ ሁሉ ተባልተው ይተላለቃሉ አንቺን ያሉ ሁሉ ይተላለቃሉ እግዚአብሔር እንደው ለነገሩ እንዴት ነው ስለአፈጣጠሩ እንደኔ አንቺን ያሉ ሁሉ ተባልተው ይተላለቃሉ አንቺን ያሉ ሁሉ ይተላለቃሉ አይንሽ ጥርስሽ ከናፍርሽ በጉንጭሽ ላይ ያለው መልክሽ ውብ ነሽ በጣም ላየሽ ሁሉ ተወዳዳሪም የለሽም አሉ አይንሽ ጥርስሽ ከናፍርሽ በጉንጭሽ ላይ ያለው መልክሽ ውብ ነሽ በጣም ላየሽ ሁሉ ተወዳዳሪም የለሽም አሉ ተግባቢ ትሁት ባህሪሽን ለስላሳ ውብ ሙዚቃ ድምፅሽን አስጎምጂው ውብ ሰውነትሽን ጠቅላላ መላው ሁኔታሽን ሁሉነ አሟልቶ ነው አምላክ የሰራሽ አንቺን ያሉ ሁሉ ይተላለቃሉ እግዚአብሔር እንደው ለነገሩ እንዴት ነው ስለአፈጣጠሩ እንደኔ አንቺን ያሉ ሁሉ ተባልተው ይተላለቃሉ አንቺን ያሉ ሁሉ ይተላለቃሉ አይንሽ ጥርስሽ ከናፍርሽ በጉንጭሽ ላይ ያለው መልክሽ ውብ ነሽ በጣም ላየሽ ሁሉ ተወዳዳሪም የለሽም አሉ አይንሽ ጥርስሽ ከናፍርሽ በጉንጭሽ ላይ ያለው መልክሽ ውብ ነሽ በጣም ላየሽ ሁሉ ተወዳዳሪም የለሽም አሉ ቁርጡን ንገሪኝ ቁርጡን ንገሪኝ ቁርጡን ንገሪኝ እባክሽ መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ ሲከተሉሽ ትርቅያለሽ ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ በመግደርደር ሰው አትግደይ ቁርጡን ቁርጡን ቁርጡን ንገሪኝ እባክሽ መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ ሲከተሉሽ ትሸሽያለሽ ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ በመግደርደር ሰው አትግደይ ቁርጡን ቁርጡን ቁርጡን ንገሪኝ እባክሽ መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ ሲከተሉሽ ትርቅያለሽ ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ በመግደርደር ሰው አትግደይ ቁርጡን ቁርጡን ቁርጡን ንገሪኝ እባክሽ መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ ሲከተሉሽ ትሸሽያለሽ ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ በመግደርደር ሰው አትግደይ ቁርጡን ቁርጡን ቁርጡን ንገሪኝ እባክሽ መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out