Lyrics

ካይኔ ነው ወይስ በሰመመን ያልሽኝን አቃተኝ ለማመን በእውኔ ነው ወይስ በሰመመን ከበደኝ ስታቅፊኝ ለማመን ሳልጥል ዳስ ሳልነግር ለሰው ሳልዘጋጅ ለፍቅር ምን እግር ጣለሽ ከኔው ደጅ ሳልጥል ዳስ ሳልክ አማላጅ ከበርሽ ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ መውደድ ያለበት የፍቅር ሲሳይ አይቼ አላውቅም ይሄን ቀን መሳይ ለካ ለካ አለሁ ለሁሉም ጊዜ ቀን ደስ አለኝ ደስ በቃ ስትይኝ እንሁን አብረን እንደ ወርቅ እጣ እንደ ጥጥ ፈትል ነች ተፈልቅቃ የወጣች እድል ስፈልጋት ቀድማ ሳልሄድ ብዙ መንግድ እሷው ደርሳ ልቤን ሾመችው ለመውደድ ሳልጥል ዳስ ሳልነግር ለሰው ሳልዘጋጅ ለፍቅር ምን እግር ጣለሽ ከኔው ደጅ ሳልጥል ዳስ ሳልክ አማላጅ ከበርሽ ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ ካይኔ ነው ወይስ በሰመመን ያልሽኝን አቃተኝ ለማመን በእውኔ ነው ወይስ በሰመመን ከበደኝ ስታቅፊኝ ለማመን ሳልጥል ዳስ ሳልነግር ለሰው ሳልዘጋጅ ለፍቅር ምን እግር ጣለሽ ከኔው ደጅ ሳልጥል ዳስ ሳልክ አማላጅ ከበርሽ ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ ባላይ ነው እንጂ ወደ ልብሽ ለካ አንቺም የኔ ፍቅር አለብሽ ለካ ለካ አለሁ ለሁሉም ጊዜ ቀን ደስ አለኝ ደስ በቃ ስትይኝ እንሁን አብረን ላንቺ አይነት ቆንጆ ላንቺ አይነት ሸጋ ይደከም የለወይ ቆላ ከደጋ ቆላ ደጋ ሳልል ሳልባክን በሀሳብ ሰጠግኝ ሞገስ ቀልብሽን ለመሳብ ሳልጥል ዳስ ሳልነግር ለሰው ሳልዘጋጅ ለፍቅር ምን እግር ጣለሽ ከኔው ደጅ ሳልጥል ዳስ ሳልክ አማላጅ ከቤትሽ ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out