Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Mastewal Eyayu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mastewal Eyayu
Songwriter
Natnael Girmachew
Lyrics
Tamru Amare
Arranger
Lyrics
ካይኔ ነው ወይስ በሰመመን
ያልሽኝን አቃተኝ ለማመን
በእውኔ ነው ወይስ በሰመመን
ከበደኝ ስታቅፊኝ ለማመን
ሳልጥል ዳስ ሳልነግር ለሰው ሳልዘጋጅ
ለፍቅር ምን እግር ጣለሽ ከኔው ደጅ
ሳልጥል ዳስ ሳልክ አማላጅ ከበርሽ
ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
መውደድ ያለበት የፍቅር ሲሳይ
አይቼ አላውቅም ይሄን ቀን መሳይ
ለካ ለካ አለሁ ለሁሉም ጊዜ ቀን
ደስ አለኝ ደስ በቃ ስትይኝ እንሁን አብረን
እንደ ወርቅ እጣ እንደ ጥጥ ፈትል
ነች ተፈልቅቃ የወጣች እድል
ስፈልጋት ቀድማ ሳልሄድ ብዙ መንግድ
እሷው ደርሳ ልቤን ሾመችው ለመውደድ
ሳልጥል ዳስ ሳልነግር ለሰው ሳልዘጋጅ
ለፍቅር ምን እግር ጣለሽ ከኔው ደጅ
ሳልጥል ዳስ ሳልክ አማላጅ ከበርሽ
ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
ካይኔ ነው ወይስ በሰመመን
ያልሽኝን አቃተኝ ለማመን
በእውኔ ነው ወይስ በሰመመን
ከበደኝ ስታቅፊኝ ለማመን
ሳልጥል ዳስ ሳልነግር ለሰው ሳልዘጋጅ
ለፍቅር ምን እግር ጣለሽ ከኔው ደጅ
ሳልጥል ዳስ ሳልክ አማላጅ ከበርሽ
ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
ባላይ ነው እንጂ ወደ ልብሽ
ለካ አንቺም የኔ ፍቅር አለብሽ
ለካ ለካ አለሁ ለሁሉም ጊዜ ቀን
ደስ አለኝ ደስ በቃ ስትይኝ እንሁን አብረን
ላንቺ አይነት ቆንጆ ላንቺ አይነት ሸጋ
ይደከም የለወይ ቆላ ከደጋ
ቆላ ደጋ ሳልል ሳልባክን በሀሳብ
ሰጠግኝ ሞገስ ቀልብሽን ለመሳብ
ሳልጥል ዳስ ሳልነግር ለሰው ሳልዘጋጅ
ለፍቅር ምን እግር ጣለሽ ከኔው ደጅ
ሳልጥል ዳስ ሳልክ አማላጅ ከቤትሽ
ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
ይገርማል ማን ይዞ አመጣሽ ሲያበርሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com