Lyrics

አትጠይቋት ምክንያቷን ሰበብ አያጣም ቀን ሲደምር ብዬ እንኳን ጊዜን ማመን ቸገረኝ ላንድ እኔው መታ መልስ እያጠረኝ በመውደድ ሚዛን በደል ሲለካ በአይን ያዩት ሀቅ ውሸት ለካ በቃ አውቃው እንጂ ጨክና በኔ አታረግም አኩያየው ባይኔ ከፍቅር አንፃር በደል ሲለካ መርዝ ያሉት ሀቅ ይረክሳል ለካ(አው) በቃል ያሰርነው በቀን ከላላ ሆድ ይፍጀው እንጂ ምንሊባል ሌላ ይብላኝ በይልኝ አለም ብትረሳሽ ፍቅር ለማነሳሽ ይብላኝ ነው እንጂ ላልፈታው ህልሜን ሆድ ይፍጀው ህመሜን(ይብላኝ) ይብላኝ በይልኝ አለም ብትረሳሽ ፍቅር ለማነሳሽ ይብላኝ ነው እንጂ ላልፈታው ህልሜን ሆድ ይፍጀው ህመሜን(ይብላኝ) አትጠይቋት ምክንያቷን ሰበብ አያጣም ቀን ሲደምር ብዬ እንኳን ጊዜን ማመን ቸገረኝ ላንድ እኔው መታ መልስ እያጠረኝ መቻሉ ሳያንስይቅር መለቱ ፀፀት ነው በሰው አፍ መግባቱ ባይገባውም መከፋት ጎኔ መልካምነትሽ ሀይል ነው ለኔ ወትሮም ዞር ነው የሚለው ከርሞ የዚች አለም ፍርድ አያውቅም ቆሞ(አው) ከፊት ያመኑት ሲጥል ከኋላ ሆድ ይፍጀው እንጂ ምን ሊባል ሌላ ይብላኝ ነው እንጂ ላልፈታው ህልሜን ሆድ ይፍጀው ህመሜን(ይብላኝ) ይብላኝ በይልኝ አለም ብትረሳሽ ፍቅር ለማነሳሽ ይብላኝ ነው እንጂ ላልፈታው ህልሜን ሆድ ይፍጀው ህመሜን(ይብላኝ)
Writer(s): Samuel Alemu, Bisrat Surafel Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out