Lyrics

እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር ዛሬ እንደቀልድ በያዝነው ፍቅር ምናለ በይኝ ለሰው ባይመስልም አንለያይም አሃ አንለያይም አሃ አንለያይም ግድ የለም አንለያይም አሃ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር ዛሬ እንደቀልድ በያዝነው ፍቅር ምናለ በይኝ ለሰው ባይመስልም አንለያይም አሃ አንለያይም አሃ አንለያይም ግድ የለም አንለያይም አሃ በፍጹም አትፍሪ አሄ በዚ አይግባሽ ስጋት የሰውን አይደለም አሄ ፈጣሪን ነው መስማት አንድ አርገን እያልነው ሆዴ ፍቅር እያሰኘን የሚለየን ቢሆን አሁን ለምን አገናኘን ምን አለ በይኝ ታያለሽ ለሰው ባይመስልም ያምራል ያብባል ፍቅራችን አንለያይም ምን አለ በይኝ ታያለሽ ሲታይ ባይመስልም ያምራል ያብባል ፍቅራችን አንለያይም አንለያይም አንለያይም አንለያይም አንለያይም እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር ዛሬ እንደቀልድ በያዝነው ፍቅር ምናለ በይኝ ለሰው ባይመስልም አንለያይም አሃ አንለያይም አሃ አንለያይም ግድ የለም አንለያይም አሃ በፍቅር መዝገብ ላይ አሄ ቀድሞ ሲጽፈን አንድ ሁኑ ብሎናል አሄ ማንም አይለየን ታድያ ምን አስፈራን አሄ ትእዛዙን ሰው ላይሽር ከላይ ከተሰጠን አሄ የማይናድ ፍቅር ለጊዜው ቀርቦ ላላየን ሲታይ ባይመስልም ያምራል ያብባል ፍቅራችን አንለያይም ምን አለ በይኝ ታያለሽ ለሰው ባይመስልም ያምራል ያብባል ፍቅራችን አንለያይም አንለያይም አንለያይም አንለያይም አንለያይም አንለያይም አንለያይም አንለያይም (በህይወት እስካለን) አንለያይም አንለያይም አንለያይም (በህይወት እስካለን) አንለያይም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out