Lyrics

ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ አንቺ ነሽ ህይወቴ ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ፍቅሬ ሆይ ንገሪኝ በሞቴ ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ አንቺ ነሽ ህይወቴ ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ፍቅሬ ሆይ ንገሪኝ በሞቴ ስትለዋወጪ ሠላም አጣሁ ደስታ እራቀኝ ከሰውነት ወጣሁ ምን ነካብኝ እንደው ይህን ሰሞን ደስ አይልም እንዲ መሆን በህይወት እስካለን በዚች አለም የሚነጣጥለን ምንም የለም ተባብለን ነበር ሁለታችን ሰው ሳይገባ መሀላችን የመለያየቱን ፅዋግትሽን አልበደልኩሽ እንደው ጉድ አረግሽኝ ምን አርጌሽ ምንበድዬሽ ተለየሽኝ እኔን ዋልታ ብዬሽ ተማምኜ ነበር እኔው ሁሉም ባንቺ ጥዬ ተስፋ አድርጌ ነበር እኔ ሁሉም ባንቺ ጥዬ ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ አንቺ ነሽ ህይወቴ ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ፍቅሬ ሆይ ንገሪኝ በሞቴ ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ አንቺ ነሽ ህይወቴ ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ፍቅሬ ሆይ ንገሪኝ በሞቴ እንዳላስቀየምኩሽ እያወቅኩት አእምራዬ በሀሳብ አስጨነቅኩት ተቀይሮ ዜማ እንጉርጉሮዬ ጣእም አጣሁ በኑሮዬ እስኪ ልጠይቅሽ እመቤቴ ክፉ ቃል ወጣ ወይ ካንደበቴ ታዲያ በምን ምክንያት አንለያይ እድል ስጪኝ እንወያይ የመለያየቱን ፅዋግትሽን አልበደልኩሽ እንደው ጉድ አረግሽኝ ምን አርጌሽ ምንበድዬሽ ተለየሽኝ እኔን ዋልታ ብዬሽ ተማምኜ ነበር እኔው ሁሉም ባንቺ ጥዬ ተስፋ አድርጌ ነበር እኔ ሁሉም ባንቺ ጥዬ ተማምኜ ነበር እኔው ሁሉም ባንቺ ጥዬ ተስፋ አድርጌ ነበር እኔ ሁሉም ባንቺ ጥዬ ተማምኜ ነበር እኔው ሁሉም ባንቺ ጥዬ ተስፋ አድርጌ ነበር እኔ ሁሉም ባንቺ ጥዬ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out