Lyrics

ስጦታክ ዉርሴ ነዉ ስምህ ማህረጌ በጥበብ በፍቅር እግርክ ስር አድጌ ከሰማዪ ጌታ ቀጥሎ ከላይ የቀናዉ መንገዴ ባንተ አይደለም ወይ ኣባብዬ ምክርክ እያቀናኝ ፍቅርህ ያሳደገኝ አንተን ያገኝካል እኔን የፈለገኝ ኣባብዬ በምንም ሁኔታ ብኖር የትም ስፍራ ግንጥል ጌጥ ነዉ ስሜ ያላንተ ሲጠራ ፍቅርህ ያሳደገኝ ስለኔ ተጎድተህ በስም ብቻ አይደለም አባ ኣባትነትህ ፍቅርህ ያሳደገኝ ስለኔ ተጎድተህ በልቤ አለም ላይ ይኸዉ አቅፌ አኖርኩህ ስጦታክ ዉርሴ ነዉ ስምህ ማህረጌ በጥበብ በፍቅር እግርክ ስር አድጌ ከሰማዪ ጌታ ቀጥሎ ከላይ የቀናዉ መንገዴ ባንተ አይደለም ወይ ኣባብዬ ከመልካምነትህ መልካም አግኝቻለዉ ከወለደኝ በላይ ለወደደኝ ፍቅርክ አመሰግናለሁ ኣባብዬ ወደ አለም ብመጣ ድጋሚ ብፈጠር አባዬ እንደምልክ እንዳትጠራጠር ፍቅርህ ያሳደገኝ ስለኔ ተጎድተህ በስም ብቻ አይደለም አባ ኣባትነትህ ፍቅርህ ያሳደገኝ ስለኔ ተጎድተህ በልቤ አለም ላይ ይኸዉ አቅፌ አኖርኩህ ፍቅርህ ያሳደገኝ ስለኔ ተጎድተህ በስም ብቻ አይደለም አባ ኣባትነትህ ፍቅርህ ያሳደገኝ ስለኔ ተጎድተህ በስም ብቻ አይደለም አባ ኣባትነትህ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out