Lyrics

ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቶአል የድል ዜማ ባፌ ሞልቷል ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቶአል የድል ዜማ ባፌ ሞልቷል ምን አገኘ ሰው ይለኛል ላያኖረኝ ይጨነቃል መኖርያዬ በሰማይ አባት አለኝ ኤልሻዳይ አባት ና ንጉስ ጌታ ቅዱስ ለነብስ ህይወቴ ነው ክርስቶስ ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቶአል የድል ዜማ ባፌ ሞልቷል ተራመድኩኝ በጉልበቴ ስላቆመኝ ደጉ አባቴ እሩቅ አይደል ቅርቤ ላለው ምስጋናዬ ለእርሱ ይድረሰው አባት ና ንጉስ ጌታ ቅዱስ ለነብስ ህይወቴ ነው ክርስቶስ ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቶአል የድል ዜማ ባፌ ሞልቷል የከበረ የተፈራ ምህረት ያለው የሚራራ ያገኘኝን አይቻለው ሞት አያየኝ ፊቱ እያለሁ አባት ና ንጉስ ጌታ ቅዱስ ለነብስ ህይወቴ ነው ክርስቶስ ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቶአል የድል ዜማ ባፌ ሞልቷል ርህራሄው ስላኖረኝ ከሰው ድንኳን ምን ትርፍ አለኝ የኔ ጌታ ያስደንቃል በልቤ ላይ ቤቱን ሰርቷል አባት ና ንጉስ ጌታ ቅዱስ ለነብስ ህይወቴ ነው ክርስቶስ ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቶአል የድል ዜማ ባፌ ሞልቷል
Writer(s): Samuel Alemu, Abel Mekbib Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out