Lyrics

አብረው እየኖረ የእመነት ለምድ ለብሶ ስቆ እያሳሳቀ ነፍስን አስለቅሶ አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ አብረው እየኖረ የእመነት ለምድ ለብሶ ስቆ እያሳሳቀ ነፍስን አስለቅሶ አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ ላመስግንሽ ዛሬስ ደግሜ እንደገና ሄደሽ አሳየሽኝ ንቃ አልሽኝና በደልሽ ጣፈጠኝ ለበጎ ሆነና አዙረህ አስተውል ተማር አለኝና አላስብ በቀል ለስራሽ በደል አላንስምና ለመደላደል አላስብ በቀል ለስራሽ በደል አላንስምና ለመደላደል አላስብ በቀል ለስራሽ በደል አላንስምና ለመደላደል አላስብ በቀል ለስራሽ በደል አላንስምና ለመደላደል አብረው እየኖረ የእመነት ለምድ ለብሶ ስቆ እያሳሳቀ ነፍስን አስለቅሶ አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ መውደድሽ ፈጠጠ ማዳላትሽ ለኔ ያሰብሽው ሆነልሽ አከበርኩሽ እኔ ነረሽኝ ስትሄጅ አሳምነሽኛል በፆታ ግብይት ሰው ከሰው ይለያል አላስብ በቀል ለስራሽ በደል አላንስምና ለመደላደል አላስብ በቀል ለስራሽ በደል አላንስምና ለመደላደል አላስብ በቀል ለስራሽ በደል አላንስምና ለመደላደል አላስብ በቀል ለስራሽ በደል አላንስምና ለመደላደል
Writer(s): Abnet Agonafir Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out