Lyrics

ትር ፀሀይ ነሽ ትር ብርሀን ትር ፀሀይ ትር ለእኔ ትር ለልቤ ትር ሰማይ ደስታ ሚከበኝ በፈገግታሽ የልቤ አንድ ምት ትርታዬ ነሽ ትር ትር ትርታዬ ትር ትር ትርታዬ የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ ው ውብዬን እንደ ማለዳ የወፋ ዜማ አ አለሜን አልጠግብም ድምፅሽን ብሰማ ዉ ዉብዬ እንደ ሎሚ ሽታ ጠረንሽ አ አለሜን መልካም መአዛ ነው መለያሽ ዉ ዉብዬን እንደ ውብ አበባ በ'ይኖቼ አ አለሜን መች እሰለችና አይቼ አአአሀአአሀአ አአአሀአአሄአ አአሄአ አቧራውም ይሰክናል ደረቅ ሳሩ ይለመልማል ፍቅር ነሽ ማን ባ'ንቺ ይጨክናል አቧራውም ይሰክናል ደረቅ ሳሩ የለመልማል የዋልሽበት ሁሉ ይለያል ትር ትር ትርታዬ ትር ትር ትርታዬ የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ ው ውብዬን ጥቂቷን ዘርቼ ብዙ አፈስኩ አ አለሜን በፍቅርሽ ፍቅርን አተረፍኩ ው ውብዬን ደስታዬ ልክ ያጣል ወሰን አ አለሜን ሳገኝሽ ጥርሴ አይከደን ው ውብዬን የቀረሽ ያጣሁሽ እለት አ አለሜን ልክም አይሆን የልቤ ምት አአአሀአአሀአ አአአሀአአሄአ አአሄአ አቧራውም ይሰክናል ደረቅ ሳሩ ይለመልማል ፍቅር ነሽ ማን ባ'ንቺ ይጨክናል አቧራውም ይሰክናክ ደረቅ ሳሩ የለመልማ የዋልሽበት ሁሉ ይለያል ትር ትር ትርታዬ ትር ትር ትርታዬ የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out